ሙያሎጂ
ይግቡይመዝገቡ

ሊንክዲን ማስተሪ ፡ ከፕሮፋይል እስከ ትርፍ

Instructor avatar
ትምህርት በ

ብርሃን ታፈሰ

  • ደረጃ : ለሁሉም
  • ቋንቋ : አማርኛ
  • ቆይታ : 4:00
  • አጠቃላይ ክፍል: 41
  • በሞባይል፣ በዴስክቶፕ እና በቲቪ ያገኛሉ
  • የቴለግራም የኮሚኒቲው አባል ይሆናሉ

ስለ ኮርሱ መግለጫ

ሊንክዲን ማስትሪ ፡ ከፕሮፋይል ወደ ትርፍ የሊንክዲን ፕሮፋይላችሁን ወደ ጠንካራ የስራ እና የቢዝነስ ፕላትፎርም ለመቀየር የሚያስችላችሁን ክህሎት በዝርዝር ለማሳየት የተዘጋጀ ኮርስ ነው። የግል ብራንዳችሁን ለማሳደግ፣ ፕሮፌሽናል ግንኙነታችሁን ለማስፋት ወይም የገቢ እድሎችን ለመፍጠር ይህ ኮርስ ሁሉንም ለማሳካት የሚያስችላችሁን ስትራቴጂ፣ መሳሪያዎች እና የኤ.አይ (AI) ዘዴዎችን ይዞላችሁ ቀርቧል።

መስፈርቶች

  • መሰረታዊ የኮምፒተር እና የኢንተርኔት ግንዛቤ
  • ማህበራዊ ሚዲያ መድረኮችን ማወቅ (ጠቃሚ ነው ግን ግዴታ አይደለም)
  • ኮምፒውተር ወይም ተንቀሳቃሽ ስልክ
  • ይህ ኮርስ ለማን ነው?

  • ጠንካራ ባለሙያዎች LinkedIn ላይ ፕሮፋይል መገንባት የሚፈልጉ
  • ለሥራ ፈላጊዎች
  • የምርት ስምቸውን መገንባት ለሚፈልጉ ሥራ ፈጣሪዎች እና አነስተኛ የንግድ ሥራ ባለቤቶች
  • ለዲጂታል የስራ ገበያ በመዘጋጀት ላይ ያሉ ተማሪዎች እና ተመራቂዎች
  • ለፍሪላንሰር እና ክሬቲቭ ሰዎች በክህሎታቸው ተካፋይ እንዲሆኑ
  • የምትማሩት

    ክፍል 1: ሊንክዲን ምንድነው ? ሊንክዲን አሁን ባለንበት ጊዜ ለምን አስፈላጊ ሆነ?

    ክፍል 2: ሊንክዲን ከሌሎች ሶሻል ሚዲያ ፕላትፎርሞች በምን ይለያል ?

    ክፍል 3: ሊንክዲንን ለምን ትጠቀማላችሁ?

    ክፍል 4: ከግል ወይም ከካምፓኒ ገጽ የትኛው ያስፈልጋችኋል?

    ክፍል 5: ፈተና

    ክፍል 1: የሊንክዲን አካውንት እንዴት መክፈት ትችላላችሁ?

    ክፍል 2: ፕሮፌሽናል የሆነ የሊንክድኢን ፕሮፋይል ፎቶ እና ባነር አዘገጃጀት

    ክፍል 3: የሙያ ታይትላችሁን ወይም የክህሎቶቻችሁን ዝርዝር እንዴት መጻፍ ትችላላችሁ?

    ክፍል 4: ትክክለኛ የሆነውን የስማችሁን አጠራር ለሌሎች ማሳወቅ

    ክፍል 5: ሊንክዲን አካውንታችሁ ስለእናንተ እንዲናገር አድረጉት

    ክፍል 6: ፕሮፋይላችሁ ላይ አስፈላጊ የሆኑ የሊንክዲን ክፍሎችን በትክክል ማስገባትና መሙላት

    ክፍል 7: የኮኔክሽን ሪኩዌስት መላክ: ለማን፣ ለምን እና እንዴት ?

    ክፍል 8: አካውንትዎን በኢትዮጵያ እንዴት ቬሪፋይ ማድረግ ትችላላችሁ?

    ክፍል 9: ፈተና

    ክፍል 1: ሊንክዲን ላይ ወጥነት ባለው መልኩ የተለያዩ ኮንቴንቶችን መፖሰት ተደራሽነትን እንደሚያሳድግ መረዳት

    ክፍል 2: ሊንክዲን ላይ ፖስት የሚደረግ ፕሮፌሽናል ኮንቴንት እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል? ውጤታማ የፖስት ኮንቴንት አይነቶችን መረዳት

    ክፍል 3: ስልታዊ ኮንቴንት ፖስት ማድረጊያ ስትራቴጂ

    ክፍል 4: ኤ.አይ (AI) ምንድነው እና የሊንክዲን የኤ.አይ (AI) ፊቸር መረዳት

    ክፍል 5: ፈተና

    ክፍል 1: የሊንክዲን ካምፓኒ ፔጅ ለምን ያስፈልጋችኋል?

    ክፍል 2: የሊንክዲን ካምፓኒ ፔጅ ለመክፈት አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎች

    ክፍል 3: የሊንክዲን ካምፓኒ ፔጅ መክፈት፣ ማደራጀት እና ማስተዋወቅ

    ክፍል 4: ፈተና

    ክፍል 1: የፕሮፋይል ፔጃችሁን ለቀጣሪዎች እይታ እንዴት አመቺ በሆነ መልኩ ማሻሻል ይቻላል

    ክፍል 2: በሊንክዲን ስራ መፈለግ እና የስራ አለርት አገልግሎቶችን በልዩ ሁኔታ እንዴት መጠቀም ይቻላል

    ክፍል 3: ቀጣሪዎችንና የፕሮጀክት አሰሪዎችን ውጤታማ በሆነ መንገድ እንዴት ማግኘት ይቻላል

    ክፍል 4: የስራ ውጤቶችን ውጤታማ በሆነ መንገድ ማጣራት እና የሊንክድኢን መሳሪያዎችን በመጠቀም ለቃለ መጠይቅ መዘጋጀት

    ክፍል 5: ፈተና

    ክፍል 1: በሊንክዲን ላይ ብቁ ሰራተኞችን እንዴት ማግኘት ይቻላል

    ክፍል 2: ውጤታማ የስራ ማስታወቂያዎችን በሊንክዲን እንዴት መጻፍ ይቻላል

    ክፍል 3: ሊንክዲን ፕሪሚየም

    ክፍል 4: linkdin premium

    ክፍል 5: Quiz

    ክፍል 1: የሊንክዲን ኢንሳይትስ መክፈት

    ክፍል 2: የኢምፕረሽን አስፈላጊነት

    ክፍል 3: ሊንክዲን ሶሻል ሴሊንግ ኢንዴክስ (SSI)

    ክፍል 4: አገልግሎታችሁን በሊንክዲን ላይ እንዴት ማስተዋወቅ እና እንደ ባለሙያ እንዴት ገቢ ማግኘት ይቻላል

    ክፍል 5: የሊንክዲን አልጎሪዝም እንዴት ይሰራል

    ክፍል 6: Quiz

    ክፍል 1: Course Summary Questions

    ክፍል 2: የመጨረሻ ፕሮጀክት

    • ደረጃ : ለሁሉም
    • ቋንቋ : አማርኛ
    • ቆይታ : 4:00
    • አጠቃላይ ክፍል: 41
    • በሞባይል፣ በዴስክቶፕ እና በቲቪ ያገኛሉ
    • የቴለግራም የኮሚኒቲው አባል ይሆናሉ