ሙያሎጂ
ይግቡይመዝገቡ

እንግሊዝኛ ይማሩ፡ የመናገር እና የማዳመጥ ችሎታዎን ያሻሽሉ

Instructor avatar
ትምህርት በ

ነቢል ኢሚል

  • ደረጃ : መካከለኛ
  • ቋንቋ : አማርኛ
  • ቆይታ : 13:30
  • አጠቃላይ ክፍል: 44
  • በሞባይል፣ በዴስክቶፕ እና በቲቪ ያገኛሉ
  • የቴለግራም የኮሚኒቲው አባል ይሆናሉ
  • የማጠናቀቂያ የምስክር ወረቀት

ስለ ኮርሱ መግለጫ

በእንግሊዝኛ ለመግባባት ተቸግራዋል? ከሰዎች ጋር በአዲስ ቋንቋ መናገር ከባድ ሊሆን እንደሚችል እንረዳለን፣ ለዚህም ነው በእንግሊዝኛ ቋንቋ ከሰዎች ጋር በቀላሉ የመነጋገር ጥበብን እንድትማሩ ይህን የኦንላይን ኮርስ ያዘጋጀነው። የእኛ ኮርስ እንግሊዘኛ ቋንቋ የአፍ መፍቻ ቋንቋችው ላልሆኑ ሰዎች የቃላት ዕውቀታቸውን ለማስፋት እና በዕለት ተዕለት ሁኔታዎች ውስጥ ውጤታማ በሆነ መንገድ ከሰዎች ጋር በእንግሊዝኛ ቋንቋ መግባባት ለሚፈልጉ የተዘጋጅ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪም አዳዲስ ጓደኞች ለማፍራት፣ ከውጭ ሃገር ሰዎች ጋር የንግድ ስራ ለመስራት፣ የእንግሊዘኛ ፊልሞችን ያለማንም ዕርዳታ በራሳቸው ለመመልከት እንዲሁም ወደ ሌላ ሃገር ለማድረግ ለሚፍለጉ ሁሉ የተዘጋጀ ነው። እንግሊዘኛ አለምአቅፍ ቋንቋ እንደመሆኑ፣ የእንግሊዘኛ መሰረታዊ ዕውቀት በአብዛኛዎቹ አገሮች ውስጥ ለመስራት እጅግ አስፈላጊ ነው።ሆኖም፣ የእኛ ኮርስ የእንግሊዝኛ ችሎታዎን ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግራል፣ ይህም አፍ መፍቻ ቋንቋችው እንግሊዘኛ እንደሆኑ ተወላጆች እንዲግባቡ እና በጣም የተወሳሰቡ ሃሳቦችዎን እንኳን በቀላሉ እንዲገልጹ ያስችልዎታል። ይህ ሁሉን አቀፍ ሥርዓተ-ትምህርት በእውነተኛ ህይወት ሁኔታዎች ላይ በማተኮር የሰዋስው፣ የቃላት አነጋገር እና የቃላት አጠራርን ጨምሮ ሁሉንም የእንግሊዘኛ ቋንቋ መሰረታዊ ነገሮችን ይሸፍናል። ትምህርታችንን እንደጨረሱ በማንኛውም እንግሊዝኛ ተናጋሪ አገር በቀላሉ መጓዝ፣ ከአካባቢው ነዋሪዎች እና ሌሎች ተጓዦች ጋር መግባባት፣ ንግድ ማካሄድ፣ ትምህርት መማር እና ሌሎችንም ማድረግ ይችላሉ፡፡ እንግሊዘኛ ተናጋሪ ላልሆኑ ሰዎች የኛን ኮርስ ተደራሽ እና ቀላል ለማድረግ እንተጋለን፣ ስለዚህ ጀማሪም ሆኑ መካከለኛ ተናጋሪ፣ የእኛ ኮርስ ግቦዎትን ለማሳካት ይረዳዎታል።

መስፈርቶች

  • የኮምፒተር እና የኢንተርኔት መሰረታዊ ግንዛቤ
  • መሰረታዊ የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ግንዛቤ (አስፈላጊ፣ ግን ግዴታ አይደለም)
  • የማይቆራረጥ የኢንተርኔት ግንኙነት እና የኮምፒውተር ወይም ተንቀሳቃሽ ስልክ
  • ይህ ኮርስ ለማን ነው?

  • የእንግሊዝኛ አነባበብ ቅልጥፍናን ማሻሻል የሚፈልጉ የአፍ መፍቻ ቋንቋቸው እንግሊዝኛ ያልሆኑ ተናጋሪዎች
  • በእንግሊዘኛ የመግባባት ችሎታቸውን ማሻሻል ለሚፈልጉ ፍሪላንሰሮች እና የቢዝነስ ሰዎች
  • የመስማት ችሎታቸውን ማሻሻል የሚፈልጉ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ተማሪዎች
  • የእንግሊዝኛ የመግባቢያ ችሎታቸውን ማሻሻል ለሚፈልጉ
  • የእንግሊዘኛ አካዳሚክ ብቃት ፈተናን ማለፍ ለሚፈልጉ ተማሪዎች
  • እንግሊዝኛ በመናገር እና በማዳመጥ በራስ መተማመንን ማግኘት ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው
  • የምትማሩት

    ክፍል 1: ለምን እንግሊዝኛ እንማራለን?

    ክፍል 2: የእንግሊዝኛ ቋንቋ መሰረታዊ ነገሮች ክፍል 1

    ክፍል 3: የእንግሊዝኛ ቋንቋ መሰረታዊ ነገሮች ክፍል 2

    ክፍል 4: Quiz

    ክፍል 1: እራስዎን እና ሌሎችን በእንግሊዝኛ እንዴት ማስተዋወቅ ይችላሉ

    ክፍል 2: በእንግሊዝኛ ትንሽ ንግግር እንዴት እንደሚጀምሩ

    ክፍል 3: በእንግሊዝኛ አቅጣጫዎችን እንዴት እንደሚጠይቁ እና እንደሚሰጡ

    ክፍል 4: በእንግሊዝኛ ምግብ እንዴት ማዘዝ እንደሚቻል

    ክፍል 5: በእንግሊዝኛ የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያዎች እና ፍላጎቶች እንዴት ማውራት እንደሚቻል

    ክፍል 6: Quiz

    ክፍል 1: በእንግሊዝኛ ኢሜይሎችን መጻፍ እና ምላሽ መስጠት እንዴት እንደሚቻል

    ክፍል 2: ስለ ንግድ በእንግሊዝኛ በስልክ እንዴት ማዉራት እንደምንችል

    ክፍል 3: በእንግሊዝኛ ፕረዘንቴሽን እንዴት ማቅረብ እንደሚቻል

    ክፍል 4: በእንግሊዝኛ እንዴት መደራደር እና ማሳመን እንደሚቻል

    ክፍል 5: በእንግሊዝኛ በስብሰባ እና ውይይቶች እንዴት መሳተፍ እንደሚቻል ክፍል 1

    ክፍል 6: በእንግሊዝኛ በስብሰባ እና ውይይቶች እንዴት መሳተፍ እንደሚቻል ክፍል 2

    ክፍል 7: Quiz

    ክፍል 1: በእንግሊዝኛ እንዴት ለሥራ ቃለ መጠይቅ እንደሚዘጋጁ

    ክፍል 2: እራስዎን ማስተዋወቅ እና የተለመዱ የቃለ መጠይቅ ጥያቄዎችን በእንግሊዝኛ እንዴት እንደሚመልሱ

    ክፍል 3: በእንግሊዝኛ ስለ የስራ ልምድዎ እና ችሎታዎ እንዴት እንደሚናገሩ

    ክፍል 4: በእንግሊዝኛ እንዴት ጥያቄዎችን መጠየቅ እና መከታተል እንደሚቻል

    ክፍል 5: በእንግሊዘኛ ደሞዝ እና ጥቅማ ጥቅሞችን እንዴት መደራደር እንደሚቻል

    ክፍል 6: Quiz

    ክፍል 1: በእንግሊዝኛ እንዴት ዕቅዶችን እና ግብዣዎችን ማድረግ እንደሚቻል

    ክፍል 2: በእንግሊዝኛ ስለ ጉዞ እና ባህል እንዴት ማውራት እንደሚቻል

    ክፍል 3: በእንግሊዝኛ ማመስገን እና ምስጋናዎችን እንዴት መቀበል እንደሚቻል

    ክፍል 4: በእንግሊዝኛ ሃሳባችንን እንዴት እንደምንገልጽ እና ክርክሮችን ማድርግ እንደምንችል

    ክፍል 5: በእንግሊዝኛ ስለ ቤተሰብ እና ግንኙነቶች እንዴት ማውራት እንደሚቻል

    ክፍል 6: Quiz

    ክፍል 1: የእርስዎን የእንግሊዝኛ አነጋገር ዘይቤ እንዴት ማሻሻል እንደሚቻል

    ክፍል 2: እንዴት የእንግሊዝኛ አናባቢዎችን እና ተነባቢዎችን እንደሚለማመዱ

    ክፍል 3: እንዴት ኢንቶኔሽን በእንግሊዝኛ መጠቀም ይቻላል

    ክፍል 4: እንደ ተወላጅ ተናጋሪዎች ድምጽን እንዴት መቀነስ እና መጨመር ይቻላል

    ክፍል 5: Quiz

    ክፍል 1: እንግሊዝኛን በመናገር በራስ መተማመንን ማሳደግ እና ፍርሃትን እንዴት ማሸነፍ እንደሚቻል

    ክፍል 2: እንዴት በእንግሊዝኛ ቋንቋ በቅልጥፍና እና በፍጥነት ማውራትን ማዳበር እንደሚቻል

    ክፍል 3: በእንግሊዝኛ ቋንቋ ተጨማሪ ቃላቶችን እና የንግግር ምልክቶችን እንዴት መጠቀም እንችላለን

    ክፍል 4: እንዴት በእንግሊዝኛ ታሪክን መናገር እንደሚቻል

    ክፍል 5: Quiz

    ክፍል 1: እንዴት ኢንግሊዘኛ ቋንቋን ለተለያዩ ዓላማዎች እና በመቼት ዉስጥ መጠቀም ይቻላል

    ክፍል 2: የቋንቋ ጨዋታዎች እና እንቅስቃሴዎች

    ክፍል 3: የማዳመጥ እና የንግግር ችሎታን መለማመድ

    ክፍል 4: የቡድን ውይይቶች እና ክርክሮች

    ክፍል 5: Quiz

    Testimonials

    Debora Molla

    From starting Muyalogy website is best for learning online courses in Ethiopia. The course I'm attending is English. The videos are prepared carefully & amazingly for all to easily understand and love learning. I have been learning the course and especially the quiz after each unit can develop & strengthen our understanding. Debora Molla

    Read More

    Mubarek Shambel

    When I first came to muyalogy.com, I found the English language very difficult. But after your lessons, it became easier for me, especially in speaking and listening. Next month I would like to bring my little brother to your lessons. Mubarek Shambel

    Read More

    Boaz Dereje

    I like Muyalogy as a whole and specifically our instructor Nabil for teaching English well. His way of teaching, pronunciation, and elaboration is so wonderful. The only thing to improve for the Muyalogy is the payment method online by telebirr is not working properly. Boaz Dereje

    Read More

    Kanenus Dirirsa

    I am truly impressed by the English teacher on Muyalogy. His unique and effective way of expression has significantly enhanced my understanding of the language. His lessons are well-structured, and engaging, and he has a knack for simply explaining complex concepts. His passion for teaching is evident in every lesson, and he consistently encourages us to think critically and express our ideas confidently. I highly recommend his courses to anyone looking to improve their English proficiency. Kanenus Dirirsa

    Read More

    Awol Arega

    It is very interesting and important. The course has incorporated all types of the necessary life activities. People can communicate if they follow all the courses properly. We can effectively communicate even with native speakers.

    Read More

    • ደረጃ : መካከለኛ
    • ቋንቋ : አማርኛ
    • ቆይታ : 13:30
    • አጠቃላይ ክፍል: 44
    • በሞባይል፣ በዴስክቶፕ እና በቲቪ ያገኛሉ
    • የቴለግራም የኮሚኒቲው አባል ይሆናሉ
    • የማጠናቀቂያ የምስክር ወረቀት