ደረጀ ዘነበ
በኤክስፖርት እና ኢምፖርት ባለሙያ
መገለጫ
ደረጀ ዘነበ፤ በኤክስፖርት እና ኢምፖርት (Import-Export) ዘርፍ ከፍተኛ ልምድና እውቀት ያካበቱ ባለሙያ ናቸው። በዓለም አቀፍ የንግድ ስራ ፍሰት፣ በሎጂስቲክስ አስተዳደር እና በጉምሩክ ህግጋት ዙሪያ ባላቸው ጥልቅ ክህሎት ድርጅቶች ውጤታማና ትርፋማ የንግድ ልውውጥ እንዲያደርጉ በማገዝ ላይ ይገኛሉ።